የሶላትን አሰጋገድ የሚያሳይ አጭር ተግባራዊ ማብራሪያ ሲሆን አላህን በእውቀት እንድንገዛና ሶላታችን ማእዘናቱንና መስፈርቶቹን ያሟላ እንዲሆን ነው።
ይህ ቪዲዮ የውዱእ አደራረግን ያብራራል።