የተጠናቀረው በ፡ ዶክተር አብደላህ ቢን ሀሙድ አል ፍራይህ
የሙስሊሞች ዕለታዊ ምልጃዎች
የሶላትን አሰጋገድ የሚያሳይ አጭር ተግባራዊ ማብራሪያ ሲሆን አላህን በእውቀት እንድንገዛና ሶላታችን ማእዘናቱንና መስፈርቶቹን ያሟላ እንዲሆን ነው።
ይህ ቪዲዮ የውዱእ አደራረግን ያብራራል።